የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 75ኛ ዓመቱን በማክበር ላይ ይገኛል፡፡


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Imageየኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ 75ኛ ዓመቱን ያዘ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 75ኛ ዓመቱን በማክበር ላይ ይገኛል፡፡
አየር መንገዱ ከ75 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ነበር የተቋቋመው፡፡
በ1938 ዓ.ም/በፈረንጆቹ 1946 የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ በረራ ከአዲስ አበባ ተነሥቶ በአስመራ በኩል ካይሮ (ግብፅ) አረፈ።
ዛሬ በዓለማችን ከሚገኙ አንጋፋ አየር መንገዶች አንዱ ለመሆን የበቃው አየር መንገዱ 75ኛ ዓመቱን በማክበር ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል።
አየር መንገዱ ለደንበኞቹና ለሰራተኞቹ ለ75ኛ ዓመቱ እንኳን አደረሳቹ ብሏል።