በሊቢያ በተፈጠረ ግጭት ከአራት መቶ በላይ እስረኞች አመለጡ

ሊቢያዋ መዲና ትሪፖሊ በሚሊሺያ ቡድኖች መካከከል በተፈጠረ ግጭት ከአራት መቶ በላይ እስረኞች አምልጠዋል።