ከአንታርክቲካ በስተቀር ስድስቱን አህጉሮች ያዳረሰችው ኢትዮጵያዊት

በአካባቢዋ ያሉትን ቦታዎች በመጎብኘት ጉዞዋን የጀመረች መስከረም ከአንታርክቲካ በስተቀር ወደ ሁሉም የዓለማችን አህጉሮች ተጉዛለች፡፡ በዚህም ከመቶ በላይ የዓለማችን አገራት እንግዳ ሆናለች፤ እንደ አፍሪካዊት ሴት ጎብኝም በርካታ ፈተናዎችን አስተናግዳለች።…