የጀርመንና የኢትዮጵያ ፌደራዊ ስርዓት ንጽጽር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በፊደራዊ ስርዓት ከሚመሩ ሃገራት አንዷ ጀርመን ናት።ኢትዮጵያም ፌደራዊ የአስተዳደር ስርዓት ካዋቀሩ አገራት መካከል ናት።ይሁንና ብሄርን መሰረት ያደረገው የኢትዮጵያው ፌደራዊ ስርዓት በግጭቶች መንስኤነትና የዜጎችን ተዘዋውሮ የመኖሮና የመሥራት መብት በመገደብ ይተቻል።የዛሬው ዝግጅታችን በተለይ በጀርመንንና በኢትዮጵያ ፌደራዊ ስርዓቶች ላይ ያተኩራል።…