የጋዜጣ አዘጋጁ ስለ ቤንያሚን ኔታንያሁ አሉታዊ ዜናዎች “እንዳላትም ታዝዣለሁ” አለ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ የፍርድ ሂደት ላይ ምስክር ሆኖ የቀረበው አዘጋጅና የቀድሞ ስራ አስፈፃሚ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ አሉታዊ ዜናዎችን እንዳያትም ትእዛዝ እንደተሰጠው ተናግረዋል።…