ፕሬዚዳንታዊው ተፎካካሪ በኮቪድ ህይወታቸው አለፈ

የኮንጎ ብራዛቪሉ ዕጩ ፕሬዚዳንታዊ ተፎካካሪ በኮቪድ 19 ምክንያት አረፉ። በመጪው የኮንጎ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዋናው ተቃዋሚ ተፎካካሪው ጊ ብሪ ፓርፌ ኮሌላ በኮቪድ-19 ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ተዘገበ።

የኮሌላ ቃል አቀባይ እንደተናገሩት ተቃዋሚ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩው በተወለዱ በስድሳ አንድ ዓመታቸው ትናንት ዕሁድ ህይወታቸው ያለፈው ለህክምና ከብራዛቪል ወደፈረንሳይ በመወሰድ ላይ እንዳሉ…