ቶዮታ ያለአሽከርካሪ የሚንቀሳቀሱ መኪናዎችን ሊያሰማራ ነው

ታዋቂው የመኪና አምራች ቶዮታ ያለአሽከርካሪ የሚንቀሳቀሱ መኪናዎችን በጥቅም ላይ ለማዋል 500 ሚሊዮን ዶላር ፈሰስ ሊያደርግ ነው።