በአስትራዜኒካ ክትባት የተደረገው ምርመራ ውጤት ይፋ ይደረጋል

የአውሮፓ ህብረት የመድሃኒት ቁጥጥር ተቋም መርማሪዎች በአስትራዜኒካ ክትባት ደህንነት ጉዳይ ሲያካሂዱ የቆዩትን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ እንደሚያደርጉ ተገለጸ።

ክትባቱን በወሰዱት ሰዎች ላይ የተፈጠረው የደም መርጋት ከክትባቱ ጋር ግንኙነት ይኖረው፣ አይኖረው እንደሆነ ሲመረምሩ ቆይተዋል።

የአውሮፓ የመድሃኒት ቁጥጥር ተቋሙ በአውሮፓ ህብረት አባል ሃገሮች የአስትራ ዜኔካ ኩባኒያውን ክትባት ከወሰ…