“ዳግም ስህተት እንዳንሰራ”

“… አንደኛ ህጻኗ እንኳንስ ኢራቅ ውስጥ ልትኖር አሜሪካ ውስጥ ያለች የኩዌት አምባሳደር ልጅ እንደሆነች ተረጋገጠ። ሁለተኛ:- አምነስቲ ኢንተርናሽናል ራሱ በ1992 ባወጣው ሪፖርት ‘ይቅርታ! .. የዚያ ጊዜ ‘ተፈጽሟል’ ያልኩት በሙሉ በስህተት ነው። ያለምንም ማረጋገጫ ነው። እና ይቅርታ!’ ብሎ ጠየቀ።…” አቶ አክሊሉ ወንድአፈረው ቶሮንቶ ካናዳ የኢትዮጵያ የፖለቲካ አስረኞች አንድነት ኮሚቴ …