የ3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት

የቢቢሲው እግር ኳስ ተንታኝ ማርክ ላውረንሰን እንደተለመደው የሶስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸዎችን ውጤት ገምቷል። ይህም ሳምንት አስገራሚ ውጤቶችን ያሳየን ይሆን?…