በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የደረሰ ጥቃት

በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የነበሩና በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተከሰተው  የፀጥታ ችግር ምክኒያትበመቀሌ ዩኒቨርስቲ አሪድ ጊቢ ትምሕርታቸውን እንዲያጠናቅቁ የተደረጉ ወደ 2000 ሺሕ የሚጠጉ ተማሪዎች በተለያየ አውቶብስ ወደ አዲስ አበባ እና ወደ ተለያዩ ከተሞች ወደሚገኙ ቤተሰቦቻቸው ቤት እንዲመለሱ በማድረግ ሂደት ስድስት ተማሪዎች በታጣቂዎች ተገደሉ።

ሐሙስ የካቲት 11/2013 ዓ.ም በአን…