የኤርትራ የልዑካን ቡድን በሱዳን

በኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ እና በፕሬዚደንታዊ አማካሪው አቶ የማነ ገብረአብ የተመራ የኤርትራ ልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት በካርቱም ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ከጄኔራል አብደልፋታህ አል ቡርሃን ጋር ተገናኝቷል።

ልዑካኑ የኤርትራ ፕሬዚደንት ኢሣያስ አፈወርቂ የሱዳንን እና የኢትዮጵያን ግንኙነቶች አስመልክተው የላኩትን መልዕክት ለሱዳኑ መሪ የላኩትን መልዕክት አድርሰዋ…