አርቲስቶች ለተቸገሩ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እያሰባሰቡ ነው

የብሔር እና የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት በሰብዓዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ተፅዕኖ ሊፈጥር እንደማይገባ በትግራይና መተከል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ እያሰባሰበ የሚገኘው አንጋፋ አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጥሪ አቅርቧል።

በአርቲስቱ የሚመራው ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በትግራይ እና በመተከል ለሚገኙ ዜጎች የጀመረው ድጋፍ የማሰባሰብ እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ቀጥሏል። የእ…