አማራ ክልል ሁለት ተገደሉ፣ አራት ታገቱ

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ታጣቂዎች ፖሊስ ገድለው ሌሎች ሰላማዊ ሰዎች ማገታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከታጣቂቆቹ  ወገንም እንድ ሰው መገደሉ  ተሰምቷል። መንግስት “አፋጣኝ እርምጃ አልወሰደም” “ዘላቂ መፍትሔም አላመጣም” በሚል  አሽከርካሪዎች ከገንዳ ውሀ የትራንስፖርት አገልግሎት አቋርጠዋል።…