የምርጫ ቦርድና ተቃዋሚዎች መንግስትን ወቀሱ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ለመጪዉ ምርጫ በሚያደርገዉ ዝግጅት የፌደራልና የክልል መንግስታት ባለስልጣናት ትብብር እንደነፈጉት አስታወቀ።