የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ ይፋ ማድረጊያ ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምሥረታ ይፋ ማድረጊያ ሥነ ሥርዓት በሀዋሳ ከተማ በጉዱማሌ አደባባይ ዛሬ ተካሂዷል።
ሥነ ሥርዓቱ የዘገየው በኮቪድ 19 ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል።
በአሥረኛው ክልላዊ መንግሥት ይፋ ማድረጊያ ሥርዓት ላይ የፌዴራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት፥ የሁሉም ክልሎች ፕሬዝዳንቶች፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ፥ አምባሳደሮች፥ ዲፕሎማቶች፣ የኦሮሞ አባገዳዎችና የአገር ሽማግሌዎች …