የትግራይ ሁኔታ – ከጀነራል መሐመድ ተሰማ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ትግራይ ውስጥ “እየተካሄደ ነው” ያሉትን ጦርነት ተዋጊዎቹ በአስቸኳይ አቁመው ወደ ንግግር እንዲገቡየትግራይ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ባለፈው ሣምንት ውስጥ ጥሪ አቅርቧል።

ጉባዔው ባወጣው መግለጫ ጦርነቱ የብዙ ንፁሃን ዜጎችን ህይወት አሁንም እያጠፋ፣ ተቋማትንምእያወደመ በመሆኑ ሰላማዊ ውይይት እንዲጀመር ዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ ጫና ማሳደር ይገባዋል” ብሏል።

በሌላ በኩል በወንጀል የተጠረጠሩ ት…