ምርጫ 2013፡ ኢሰመኮ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ በመጪው ምርጫ አጀንዳ እንዲሆን ጠየቀ

ከዚህ ቀደም የኢሰማኮ ዋና ኮሚሽነር “የዚህ ምርጫ ቅስቀሳዎች አካል መሆን አለበት ብለን የምናስበው የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ነው” በማለት ኢትዮጵያ ውስጥ “በጣም ውስብስብ እና ጥልቅ የሆነ” የሰብዓዊ መብት ቀውስ መኖሩን ገልፀው ነበር።…