የድሬዳዋ ሀ/ስብከትና አጥቢያዎች: ለሶማሌ ተጎጂ ቤተሰቦችና አብያተ ክርስቲያን መንግሥት እንዲክስና አስተማማኝ ጥበቃ እንዲያደርግ ጠየቁ፤ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ረዱ

263ሺሕ ብር በጥሬ ገንዘብ፣ ከ300ሺሕ ብር በላይ የምግብና ቁሳቁስ ርዳታ አደረጉ፤ ሀገረ ስብከቱ እና 11 አጥቢያዎች፤ የሰንበት ት/ቤቶች እና ማኅበረ ቅዱሳን ተሳተፉ፤ ልግስናና ርኅራኄን ለምታስተምር፣ምላሹ ግድያና ማቃጠል መኾኑ በእጅጉ አሳዝኖናል፤ በሌሎች ክልሎች ፍትሕ ያጣው የግፍ ድርጊት በሶማሌም መደገሙ የበደል በደል ነው፤ ††† ለካህኑና ምእመኑ፣የዜግነት መብትና የሕይወት ዋስትና መንግሥት ጥበቃ ያድርግ፤ በጭካኔ ግድያ ለሞቱ ወገኖች ቤተሰቦች፥ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE