የኑሮ ውድነት፡ በኢትዮጵያ የዋጋ ጭማሪ እንጂ ቅናሽ የማይታየው ለምን ይሆን?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የዋጋ ግሽበት በተከታታይ ጭማሪ ሲያሳይ ቆይቷል። በተለይም ኀብረተሰቡ በዕለት ተዕለት በሚጠቀምባቸው መሰረታዊ ፍጆታዎች፣ በግንባታ እቃዎችና በሌሎች ላይ እየታየ ያለው የዋጋ ንረት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ እየከፋ መምጣቱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ይናገራሉ። ባለሙያዎችም ቢሆኑ ቆፍጠን ያለ እርምጃ እስካልተወሰደ ድረስ መዘዙ ብዙ ነው ይላሉ።…