በተቃውሞ በምትናጠው ሚየንማር አን ሳን ሱቺ ተጨማሪ ክስ ቀረበባቸው

ከስልጣን በኃይል የተገረሰሱትና በእስር ላይ የሚገኙት የሚየንማር መሪ አንሳን ሱቺ አዲስ ክስ ቀርቦባቸዋል።