የዱባዩ መሪ ልጅ “በአባቴ ታግቻለሁ” አለች

የዱባዩ መሪ ልጅ አባቷ እንዳገቷትና ለህይወቷ በከፍተኛ ሁኔታም እንደምትሰጋ በቅርቡ በወጣ ሚስጥራዊ ቪዲዮ ላይ ገልፃለች።