ትግራይ፡ ፀረ መንግሥት ተቃውሞች በትግራይ የሰዎች ሕይወት መቅጠፋቸው ተነገረ

በትግራይ ክልል በዚህ ሳምንት በተነሳው ተቃውሞ ቢያንስ ስምንት ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ። ከአዲስ አበባ የተላኩ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎችን ወደ መቀለ መምጣትን በመቃወምም ሰልፈኞች በጎዳናዎች ላይ ጎማ ሲያቃጥሉ እንዲሁም በርካቶች ቤት ውስጥ በመቀመጥ ተቃውሟቸውን ገልፀዋል።…