የምግብ ፍላጎት የሚቀንሰው መድኃኒት ከመጠን በላይ ውፍረትን እንደሚቀንስ ተነገረ

የምግብ ፍላጎትን የሚቀንሰው መድኃኒት አንዳንድ ሰዎች ከአንድ አምስተኛ በላይ የሰውነት ክብደታቸውን እንዲቀንሱ አድርጓቸዋል ሲል አንድ ዓለም አቀፍ ጥናት አስታወቀ፡፡…