ኤለን መስክ 1.5 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ቢትኮይን መግዛቱን ተከትሎ መገበያያው ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

ኩባንያው 1.5 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ቢትኮይን መግዛቱን ያስታወቀ ሲሆን ወደፊትም ” ዲጂታል ንብረቶችን ሊገዛ እና ሊያስተዳድር” እንደሚችል ገልጿል።