ምዕራባዊያኑ በትግራይ ጉዳይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ምን መከሩ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፉት ቀናት ከጀርመንና ፈረንሳይ መሪዎች እንዲሁም ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መመካከራቸውን አስታውቀዋል። በሌለ በኩል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኤርትራ መንግሥት ወታደሮቹን ከትግራይ ክልል እንዲያስወጣ ጠይቋል።…