ፀረ ሕገ ወጥ ፍልሰት እና የኒዠር ሚና

ወደ አውሮጳ የሚደረገውን ሕገ ወጥ ፍልሰት በመታገሉ ረገድ አፍሪቃዊቷ ሀገር ኒዠር ቁልፍ ሚና ይዛለች።  የኒዠር ፕሬዚደንት ማሀማዱ ኢሱፉም ከአውሮጳ ጋር ተባብረው እየሰሩ ነው። ይህን የኒዠር ትብብር የጀርመን መራሒተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል የኒዠር ፕሬዚደንት ማሀማዱ ኢሱፉ በዚህ ሳምንት በርሊንን በጎበኙት ጊዜ አሞግሰዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE