የቤኒሻንጉል ግድያ፤ የህወሓት መሰረዘ፤ የረሃብ ሥጋት

ኦነግን ሳይሰርዝ የሞተውን ህወሓት መሰረዝ በህዝብ ላይ ማፌዝ ነው ሲሉ አስተያየታቸዉን የሰጡት የማኅበራዊ መገናኛ ተጠቃሚ ናቸዉ። አሁን ህወሓት ሞቷል። ሀገር እያፈረሰ ያለውና ህጋዊ ሰውነት ያለው ኦነግ ነው። ኦነግ ከምርጫ ቦርድ ሳይሰረዝ ሌሎችን መስረዝ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ነው። ሲሉ አስተያየታቸዉን አስቀምጠዋል።…