«ቲክ ቶክ»ን ለበጎ ተግባር ያዋለች ወጣት 

ወጣቷ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴን በተለይም ቲክ ቶክን በመጠቀም በቅርቡ በጥቂት ቀናት ውስጥ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ በመሰብሰብ በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ሕዛናት መርጃ ማዕከል ውስጥ በገንዘብ እጥረት የተነሳ የልብ ቀዶ ጥገና ለማግኘት በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ ህፃናት እንዲደርስ አድርጋለች።…