የአንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ደስታ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

ከ1960 ዎቹ ጀምሮ ለረጅም ዓመታት በኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን፣ በኋላም በጀርመን ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ዶይቼ ቬለ የአማርኛው አገልግሎት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ደስታ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፀመ።…