“የባላንጣዎች ቡድን” .. ፖለቲካ፣ ጥበብ እና ህይወት

: “.. የመሪዎች ብቃት የሚለካው ይበልጡን በቀውስ ውስጥ በሚያሳዩት የመሪነት ችሎታ ነው። .. የአብረሃም ሊንከን ዘመን የሃገር አንድነት ጥያቄ ላይ የወደቀበት ጊዜ ነበር .. አሜሪካን ከጥፋት ያዳናት ብቃት ካላቸው ተቀናቃኞቹ ጋር ጭምር ለመሥራት ባሳየው የመሪነት ብቃት ነው። .. ”…