“ካልዓይ ጌቶች” ዳግ ኤምሆፍ

ካማላ ሃሪስ የዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያዋ ሴት ም/ፕሬዚዳንት ሲሆኑ የመጀመሪያ ወንድ እርሱ ባለሥልጣን ያልሆነ አብሯቸው ዋይት ሃውስ መግባቱ ነው።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ቤተሰብ እንደልማድ ሆኖ የመጀመሪያ ቤተሰብ /First Family/ እየተባለ ይጠራል። የፕሬዚዳንቱም ባለቤት የመጀመሪያ ወይም ቀዳሚት ሴት ወይም እመቤትም ይሆናል – First lady ተብላ ትጠራለች። ልጆቻቸውም የመጀመ…