ኢትዮጵያ በ“ድሮን” መድኃኒቶች ማጓጓዝ ልትጀምር ነው

የምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሩዋንዳ አነስተኛ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮን) በመጠቀም በቀላሉ መድረስ ለማይቻልባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድኃኒቶች እና ደም ማከፋፈል ከጀመረች ሁለት ዓመት አስቆጠረች። የሩዋንዳን ፈለግ የተከተለችው ኢትዮጵያም ተመሳሳዩን አገልግሎት በሚቀጥለው ዓመት ለመጀመር በዝግጅት ላይ ነች።…