ከጣልያን የድልድይ መደርመስ የተረፉ ሰዎች እየተፈለጉ ነው

ትናንት ጣልያን ውስጥ በተደረመሰው ድልድይ ሳቢያ ቢያንስ 26 ሰዎች ሞተዋል። ህይወት አድኖች በድልድዩ ስብርባሪ የታፈኑ ሰዎችን ለመታደግ ቀን ከሌት እየሰሩ ይገኛሉ።…