የትግራይ የጤና ተቋማት በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

ከመቐለ ውጪ “የሚወልዱ እናቶች የህክምና ተቋማት በመዘጋታቸው ወደ ባሕላዊ መንገድ መመለሳቸውን ያገኘኋቸው ሰዎች ነግረውኛል። የመድሐኒት አቅርቦት የለም” የሚለው የዶይቼ ቬለው ሚሊዮን ኃይለስላሴ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሹማምንት ከክልሉ ዋና ከተማ ውጪ ያሉ የጤና ተቋማት ያሉበት ኹኔታ ማወቅ እንዳልተቻለ ነግረውኛል ብሏል።…