ፕ/ር አልማርያም ስለዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ም/ቤት 

15 አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት የፈንዱን አጠቃላይ ዕቅድ የማዘጋጀት፣ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ፕሮጀክቶች የመለያ መሥፈርቶች የማዘጋጀት እና በውጭ አገራት በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኝ የማድረግ ኃላፊነት ተጥሎበታል።…