በአዳማና በቴፒ በደረሰ ግጭት የሰው ህይወት አልፏል

ትናንትና በአዳማ ከተማ ከኢትዮ ሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በሚገኙና በአካባቢው ኗሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ፤ በተመሳሳይም ዛሬ በቴፒ በተከሰተ ግጭት የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።…