በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ የኦፌኮ መግለጫ

የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በአመቱ መጨረሻ ለሚደረገው ብሔራዊ ምርጫ የፖለቲካ ምህዳሩን በማስፋት ነጻ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትህአዊ ምርጫ እንዲደረግ ጠየቀ፡፡…