የእነ አቶ ጀዋር የፍርድ ቤት ዉሎ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

ድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ባለፈዉ ሰኔ 22 በተገደለ ማግስት በኦሮሚያ ክልል ሁከት ቀስቅሳችኋል የሚል ክስ ከተመሰረተባቸዉ ተጠርጣሪዎች መሐል አቶ ጀዋር መሐመድና አቶ በቀለ ገርባ «ለደሕንነታችን እንሰጋለን» በሚል ባለፉት 4 ተከታታይ ቀጠሮዎች ፍርድ ቤት አልቀረቡም ነበር።…