ደቡብ ሱዳን ለበጎ ፍቃደኞች አስጊ ሃገር ተባለች

ደቡብ ሱዳን ለሶስተኛ ጊዜ በበጎ ፍቃድ ለተሰማሩ ግለሰቦች አስጊ የሆኑ ሃገሮች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች። ባለፈው ዓመት በጎ ፍቃደኞችን ካጋጠሙ 158 አደጋዎች ሶስቱ የተከሰቱት ደቡብ ሱዳን ውስጥ ነው።…