አፍሪካዊው ተማሪ የምግብ ብክነትን ለመፍታት ጥረት ላይ ነው

አፍሪካዊው ተማሪ የምግብ ብክነትን ለማስወገድ ጥረት ላይ ነው። ነገር ግን የጠራ ውጤቱን ለመጠቀም የደፈሩት ጥቂቶች ብቻ ናቸው። ፈጠራው ምን ይሆን?