በተ.መ.ድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ስለ ትግራይ ያወጣው ዘገባ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ

በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በትግራይ ክልል እርዳታ የሚሹት ዜጎች ቁጥር ማሻቀቡን ትናንት ባወጣው ሪፖርት ይፋ አደረገ።
ተቋሙ በክልሉ በነበረው ውጊያ የተገደሉ የተራድዖ ሠራተኞች ቁጥር አምስት መድረሱንም ገልጿል።…