አደጋ የተጋረጠበት የአሜሪካ ዴሞክራሲ

የአሜሪካ ምክር ቤቶች፣ባለፈዉ ሕዳር የተመረጡት የቀድሞዉ ምክትል ፕሬዝደንት ጆ  ባይደንን በፕሬዝደንትነት፣ ካማላ ሐሪስ ደግሞ በየምክትል ፕሬዝደንት  መመረጣቸዉን ዛሬ አረጋገጡ። ከ 13 ቀናት በኋላ ሥልጣናቸዉን የሚያስረክቡት  ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ መሸነፋቸዉን ባይናገሩም ቤተ መንግሥቱን እንደሚለቁ ግን ዛሬ ተናግረዋል።…