የአፍር ነፃ አውጭ ግንባር መሪ ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ ነገ ወደ አገራቸው ይገባሉ

የአፍር ነፃ አውጭ ግንባር መሪ ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ ነገ ወደ አገራቸው ይገባሉ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 06 ቀን 2010 ዓ/ም ) በሽግግር መንግስቱ ወቅት የአፋር ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት ሱልጣን ሀንፍሬ አሊ ሚራህ ኋላ ላይ በታናሽ ወንድማቸው በሀቢብ አሊ ሚራህ እንዲተኩ መደረጋቸው ይታወቃል። የሱልጣን አሊ ሚራህ ልጆች ሀንፍሬ አሊ ሚራህ እና ሀቢብ አሊ ሚራህ በሽግግር መንግስቱ …

The post የአፍር ነፃ አውጭ ግንባር መሪ ሱልጣን ሀንፈሬ አሊሚራህ ነገ ወደ አገራቸው ይገባሉ appeared first on ESAT Amharic.