በአዳማ ነዋሪዎችና ከሶማሌ ክልል በተፈናቀሉ ሰፋሪዎች መካከል በተነሣ ግጭት የተፈናቃዮች መጠለያ በእሳት ወደመ።

በአዳማ ነዋሪዎችና ከሶማሌ ክልል በተፈናቀሉ ሰፋሪዎች መካከል በተነሣ ግጭት የተፈናቃዮች መጠለያ በእሳት ወደመ።

ከሱማሌ ክልል ተፈናቅለው አዳማ መጠለያ ተሰርቶላቸው የነበሩ ተፈናቃዬች ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በፈጠሩት ግጭት ምክንያት መጠለያቸው እንደተቃጠለ መረጃዎች እያመላከቱ ነው።