ስርአት አልበኝነቱ ቀጥሏል ፤ በወለጋ ሁለት ዜጎች በድንጋይ ተወግረው ተገድለዋል።

ዜጎች በገዛ አገራቸው የመኖር ዋስትና እያጡ ነው ። በኦሮሚያ ወለጋ ለረጅም አመት ይኖሩ የነበሩ ፍፁም መሀሪ እና ሃፍቱ ሀጋዛይ የተባሉ ዜጎች በ ድንጋይ አሰቃቂ በሆነ መልኩ መገደላቸውን BBC ትግርኛ ዘግቧል፡፡

ቤተሰቦቻቸው ሬሳቸውን ወደ ትውልድ ቦታቸው ለመውሰድ ጉዞ የጀመሩ ቢሆንም እዚ ቅበሩ በሚል ማስገደድ በሞቱበት ቀየ እንዲቀበሩ ተደርጓል፡፡

ስለ ጉዳዩ የተጠየቁት የቀበሌው ፓሊስ ወጣቶቹ በ ድንጋይ ተደብድበው መሞታቸውን ገልፀዋል፡፡ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይክፈቱ

https://www.bbc.com/tigrinya/45167870