መጪው የኢትዮጵያ ምርጫና የሲቪክ ማኅበራት ጥሪ

ቪዥን ኢትዮጵያ ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ በምህጻሩ ቪኮድ ከሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት ጋር በመቀናጀት ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ባካሄደው የምክክር መድረክ ላይ ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡ ምሁር በኢትዮጵያ ነጻ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ ከፍተኛ ጥረት የሚጠይቅና መስዋዕትነት የሚያስከፍል መሆኑን ተናግረዋል።…