የኢንጂነር ስመኘው ቤተሰቦች የምርመራው ውጤት በምንፈልገው ፍጥነት እየሄደ አይደለም አሉ

በጥይት ተመትተው መሃል አዲስ አበባ ህይወታቸው አልፎ የተገኙት የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዋና ሥራ አስኪያጅ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ ቤተሰቦች የፖሊስ የምርመራ ውጤትን ለማወቅ እየጠበቁ ነው።…