ውይይት፦ የሶማሌ ክልል ግጭት እና መንስዔው

በሶማሌ ክልል በተለይ ካለፈው ሳምንት ወዲህ አሳሳቢ የሚባል ግጭት ተከስቷል። በሶማሌ ክልል የተቀሰቀሰው  ይኸው ግጭት በወቅቱ ሙሉ በሙሉ ባይባልም በመጠኑ በረድ ማለቱ እየተነገረ ነው።…