ፓርቲ ለመመሥረትና አፍርሶ ለመስራት የጠቅላላ ጉባዬ ወጪ የሚሸፈነው በወያኔ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት ዋና መምሪያ መሆኑን የሚያሳይ የሰነድ ማስረጃ ይፋ ሆነ።

የነውረኛው አየለ ጫሚሶ ጉድ. . . በአቻምየለህ ታምሩ

ነውረኛው አየነ ጫሚሶ ለፋሽስት ወያኔ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት ዋና መምሪያ በ2004 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ ጠቅላላ ጉባኤ ለማድረግ የሚያስፈልገውን ወጪ በመዘርዘር የደኅንነት መስሪያ ቤቱ የጠየቀውን ገንዘብ እንዲለቅለት በእጁ ጽፎ በፈረመው ደብዳቤ ጠይቋል!

ነውረኛው አየለ «የደኅንነት መስሪያ ቤቱ አብሬው እንድሰራ ባያስገድደኝ ኖሮ ከኢሕአዴግ ጋር አብሬ መስራት አልፈልግም ነበር» ብሏልም!